የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ልኡካን ንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ጎበኙ::"
ንፋስ ስልክ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን
የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዲኖ፣ የማስተባበሪያ ክፍል ኃላፊዎች: የስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎች እና የአሰልጣኞች ልኡካን ንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ጎብኝተዋል::
በጉብኝታቸው የስልጠና ዘርፎች የሚያሰለጥኑባቸው ወርክሾፖችን: የስራ እና ትስስርን ፣ላይበራሪ እና የሪጅስትራር ጽ/ቤትን ጎብኝተዋል::