Announcement የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ስልጠና ዘርፍ የሃንዳይ ማረቶን ሞተርስ ጉብኝት አድርገዋል።

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ስልጠና ዘርፍ የሃንዳይ ማረቶን ሞተርስ ጉብኝት አድርገዋል።

01st December, 2025

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ስልጠና ዘርፍ የሃንዳይ ማረቶን ሞተረ HYUNDAI የትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል።

ለኮሌጁ በተፈቀደው ዞኒንግ ና ዲፍሬሽሽን አሰልጣኝ ዘርፍ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ስልጠና ክፍል ትምህርታዊ የሥራ ልምድ ልውውጥ ለማድረግ የሃንዳይ መረቶን ሞቶረ ጉብኝት አድርገዋል።
በእለቱ የመኪና መገጣጠሚያ እና ጥገና ማህከል፤ የመኪና አካል፤ የገጠማ ሂዴት፤ ለመኪና ጥገና የሚጠቀሙት ቴክኖሎጂ ጎብኝተዋል፡፡ በዚህም አሰልጣኙ ወደ ኮሌጃችን አውቶሞትቨ ትምህርት ክፍል በሚመጡበት ወቅት ለሰልጣኞች ጥራት ያለው የንድፈ ሃሳብና ተግባርዊ ትምህርት ለመስጠት ከፍተኛ እውቀትና ክህሎት ከጉብኝት እንዳገኙና እንደሚጠቀሙበት ተናግረዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with