ISO 21001:2018 EOMS Certified!!
የንፋስ ሰልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ስልጠና ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዲፓርትመንቶች ከ60 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የሙያ አይነቶች፣ ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 በቀንና በማታ መርሀ ግብር ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል።
1. Automotive Technology Link Automotive-Technology
2. Manufacturing Technology Link Manufacturing Technology
3. Electricity & Electronics Link electrical-and-electronics-technology
4. Hotel and hospitality Link Hotel-and-Hospitality
5. Textile ፣ Garment and Leather Products Link Textile-Garment-and-Leather
6. Information Communication Technology Link ICT-Department
7. Construction Technology Link Construction-Technology
8. Business and Finance Link Business-and-Finance
9. Wood work Technology Link Woodwork-Technology
• አድራሻ፡ ከብሄር ብሄረሰቦች አደባባይ (ጎተራ) ወረድ ብሎ ማሞ ሰፈር ፊት ለፊት ንፋስ ስልክ ቁጥር 2 የባቡር ፌርማታ አጠገብ።
ስልክ፡- 0114402170 ወይም 0114402171
• የመግብያ ነጥብ ይፋ እንደተደረገ ቅበላ /ምዝገባ/ የምናካሂድ መሆኑን እንገልፃለን።
በቴክኒክ ፣ ሙያ ፣ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት እንዲሁም በመረጃ የበለጸገ ማህበረሰብ ለመፍጠር ሁሌም እንተጋለን!!
OR

